የጂዮርጅያ ፕሬዚደንት ከተቃዋሚው ቡድን ያረፈባቸው ግፊት15 ሚያዝያ 2001ሐሙስ፣ ሚያዝያ 15 2001የቀድሞዋ የሶቭየት ህብረት ሬፑብሊክ፡ ጂዮርጅያ ከጥቂት ወራት ወዲህ በሀገር ውስጥ የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ ትገኛለች።https://p.dw.com/p/HckEፕሬዚደንት ሚኻኤል ሳካሽቪሊምስል picture alliance/dpaማስታወቂያባለፈው ነሀሴ ወር ከሩስያ ጋር የተካሄደው ውጊያ እና በወቅቱ የሚታየው የፊናንስ ቀውስ በሀገሪቱ ጊዚያዊ ሁኔታ ላይ የተከሰተውን አሉታዊ ተጽዕኖ ይበልጡን አባብሶታል። ከዚህ በተጨማሪ የተቃውሞው ወገን ፕሬዚደንት ሚኻኤል ሳካሽቪሊ ወደ ፈላጭ ቆራጭነት እየተቀየሩ ነው በሚል ስልጣናቸውን እንዲለቁ ካለፉት ሳምንታት ወዲህ ጥያቄውን አጉልቶ እያሰማ ነው። GN/TZ/AA