1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ፕሬዚደንት በፕሬሱ ላይ ጫና ለማሳረፍ ያደረጉት ሙከራና መዘዙ

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 24 2004

የጀርመን ርእሰ ብሔር፤ ክርስቲያን ቩልፍ፤ ጋዜጠኞች መርምረው ለኅትመት ሊያበቁት ያሰናዱት ዘገባ እንዳይቀርብ ለማከላከል ባደረጉት ጥረት ሳቢያ በርሊን ላይ ክስ ቀርቦባቸዋል።

https://p.dw.com/p/13dVW
ምስል dapd


ርእሰ-ብሔር ቩልፍ ሥልጣናቸውን መከታ በማድረግ ፤ በማሥፈራራት ፤ አንድ ዘገባ እንዳይታተም ለማድረግ መሞከራቸው ፤ አሁን ችግር ላይ ጥሏቸዋል።  

ይልማ ኃ/ሚካኤል
ተክሌ የኋላ