የጀርመን ጥምር መንግስት 100ኛ ቀን
ዓርብ፣ ጥር 28 2002ማስታወቂያ
ይህ ምርጫ አገሪቱን በጥምር መንግስትነት የሚያስተዳድሩ ሁለት ፓረቲዎችን ወደስልጣን ከፍ አድረጓል፣ ሶሻል ዴሞክራቶች በጀርምንኛ ምህፃሩ CDUንና ነፃ ዴሞክራቱን FDPዎችን። በአርማቸዉ የሚታወቁት ደግሞ የጥቁርና ቢጫ ጥምረት ተብለዉ ነዉ። ከምረጫ ማግስት ስልጣን ሲያዝ አሀዱ ተበሎ መቶኛዉ ቀን በፓርላማ ስርዓት መገኛዋ አገር ብሪታንያ የግርማ ሞገስ ወቅት ይሰኛል። እዚህ ጀርመን ግን ዘንድሮ ሌላ ነዉ።
Peter Stützel
ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ