የጀርመን የበጀት ቁጠባ እርምጃና የሙያተኞች ማኅበር ተቃውሞ1 ሰኔ 2002ማክሰኞ፣ ሰኔ 1 2002የጀርመን ሚንስትሮች ም/ቤት፤ በሚመጡት ጥቂት ዓመታት ከ 80 ቢልዮን ዩውሮ በላይ ገንዘብ ለመቆጠብ መወሰኑን የሙያተኞች ማኅበር ፤ ብርቱ ተቃውሞውን አደባባይ በመውጣት የሚያሳይ መሆኑን አስታውቋል።https://p.dw.com/p/NlOYምስል Bilderboxማስታወቂያ የሙያተኞቹ ማኅበር ዋና ጸሐፊ ሚኻጼል ሶመር በበጀት ቁጠባው የሚጎዱት ጠንካሮቹ ሳይሆኑ ደካሞቹ ናቸው ብለዋል። ውሳኔውን ፤ ሙያተኞች ብቻ ሳይሆኑ፤ የአረንጓዴው ፓርቲ፤ ሶሺያል ዴሞክራቶችና የግራ ፈለግ ተከታይ ፓርቲዎች፣ ጠበቅ ያለ መሆኑ የተነገረለትን ፤ የበጀት ቁጠባ የውሳኔ ሰነድ ፣እንደማይቀበሉት ነው የገለጡት። ይልማ ኃይለ ሚካኤል ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሀመድ