1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና ጎረቤቶችዋ

ዓርብ፣ መስከረም 21 2003

የጀርመን ውህደት 20 ኛ ዓመት እና የጎረቤቶችዋ እስተያየት ሁለቱ ጀርመኖች ከተዋሀዱ ከሀያ ዓመታት በኃላ አብዛኛዎቹ የጀርመን ጎረቤት ሀገራት በምዕራብ እና በምስራቅ ጀርመን መካከል ልዩነት መኖሩ ፈፅሞ አይታያቸውም ።

https://p.dw.com/p/PSMX

በአሁኑ ወቅት ጀርመን እንደ አካባቢው አረጋጊ የምትታይ ሀገር ናት ። ይሁንና በ2 ተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በጀርመን ወረራ ስር ፍዳቸውን ያዩት ሰዎች ግን አሁንም ከስጋት አልተላቀቁም ። የዶቼቬለው የBernd Riegert ዘገባ የጀርመን ጎረቤት ሀገራት ስለ ተዋሀደችው ጀርመን ከ 20 ዓመት በኃላ ባላቸው አመለካከት ላይ ያተኩራል ።

Bernd Riegert ፣ ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ