[No title]
የምዕራብና ምስራቅ ጀርመን የተዋሃዱበትን 25ኛ አመት የሚዘክር የሩጫ ውድድር በአዲስ አበባ ተካሄደ። በሁለት የእድሜ ምድብ ተከፍሎ የተካሄደው ውድድር መነሻውን የጀርመን ኤምባሲ ከሚገኝበት ቀበና በማድረግ ወደ መገናኛና አቧሬ አደባባዮች የተከናወነ ነው። አሸናፊዎቹ በጎርጎሮሳዊው 2016 ዓ.ም በሚካሄደው የበርሊን ማራቶን ተሳትፎ ሙሉ ወጪ ይሸፈንላቸዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር
እሸቴ በቀለ