የጀርመን ኩባንያዎች በኢራን የመስራት ተስፋ14 ሐምሌ 2007ማክሰኞ፣ ሐምሌ 14 2007የጀርመን ምክትል መራሔ መንግሥት እና የኤኮኖሚ ሚንስትር ዚግማር ጋብርየል ኢራንን ለመጎብኘት ትናንት ወደ ቴህራን ተጓዙ። የምክትል መራሔ መንግሥቱ ከኢራን መሪዎች ጋር ያካሄዱት ውይይት በተለይ በንግዱ ላይ ያተኮረ ቢሆንም ፣https://p.dw.com/p/1G2GSምስል ISNAማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የኢራን የሰብዓዊ መብት ይዞታ ጉዳይም አንዱ የውይይታቸው አጀንዳ እንደነበር ተገልጾዋል። ሚንስትሩ ከንግዱ ዓለም ገንዘባቸውን በኢራን የማሰራት ተስፋ ያላቸውን በርካታ ጀርመናውያን ተወካዮችን ይዘው ነው የተጓዙት። ዳግማር ሲንድል/ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ