የጀርመን ተማሪዎች አድማ፥ ሠልፍና ጥያቄ10 ሰኔ 2001ረቡዕ፣ ሰኔ 10 2001የጀርመን ተማሪዎች የሐገሪቱ የትምሕርት አሰጣጥና ደንብ እንዲሻሻል በመጠየቅ ከትናንት ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የትምሕርት አድማና የአደባባይ ሠልፍ እያደረጉ ነዉ።https://p.dw.com/p/IN6Bምስል DW / Gazonማስታወቂያዛሬ በብዙ መቶ ሺሕ የሚቆጠሩ የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማትና እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በሰማንያ የሐገሪቱ ከተሞች በየአደባባዩ ተሰልፈዉ ጥያቄቸዉን አሰምተዋል።ክላዉስ ዳሕማን የዘገበዉን ልደት አበበ አጠናቅራዋለች። ክላውስ ዳህማን/ልደት አበበ/አርያም ተክሌ