የጀርመን ብሔራዊ የእግርt ኳስ ቡድን የቫቲካን ጉብኝት
ሰኞ፣ ኅዳር 5 2009ማስታወቂያ
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን የዛሬ ሁለት ዓመት ሬዮ ጌዤኔሮ ላይ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ከአርጀንቲና ጋር ቀርቦ አርጀንቲናን በማሸነፍ ዋንጫ መዉሰዱ ይታወቃል። የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ወደ ኢጣልያ ያቀናበት ምክንያት ምን ይሆን? ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት የሮማዉን ወኪላችንን በስልክ ጠይቀነዉ ነበር።
ተክለዝጊ ገብረእየሱስ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሐመድ