የጀርመን ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ትጽቢት መና መቅረት1 ሐምሌ 2002ሐሙስ፣ ሐምሌ 1 2002የጀርመን ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለአራተኛ ጊዜ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ አሸናፊ ለመሆን አሳድራው የነበረው ህልሟ ትናንት በደቡብ አፍሪቃ የደርበን ከተማ በተካሄደው ግማሽ ፍጻሜ ዙር ግጥሚያ ህልም ብቻ ሆኖ ቀርቷል።https://p.dw.com/p/OE52በጀርመን ቡድን መሸነፍ ያዘነ ደጋፊምስል APማስታወቂያእስከትናንት ድረስ ግሩም ጨዋታ ሲያሳይ የሰነበተው የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ጨዋታውን በግልጽ በተቆጣጠረው የስጳኝ ብሄራዊ ቡድን አንድ ለባዶ በመሸነፉ የፊታችን እሁድ ለፍጻሜ ጨዋታ ማለፍ ተስኖታል። ስለትናንቱ ሽንፈት የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል የህዝብ አስተያየት አሰባስቦዋል። ይልማ ኃይለሚካኤል አርያም ተክሌሂሩት መለሰ