የጀርመን በጎ አድራጎት ድርጅቶች በቱርክ
ሐሙስ፣ ግንቦት 17 2009ማስታወቂያ
አሁን ደግሞ ለዘመናት ቱርክ ዉስጥ ቢሮ ከፍተዉ የሚንቀሳቀሱትን የጀርመን የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን የቱርክ መንግሥት ማዋከብ ጀምሯል። አንካራእነዚህ ድርጅቶች ሰላይ እና ጠብ ጫሪ ናቸዉ ወደሚል የስም ማጥፋት ዘመቻ ተሸጋግራለች። የዶቼ ቬለዉ ክርስቲያን ቡትከር ራይት ከስፍራዉ የላከዉን ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ