የጀርመን ሴቶችና የሚፀፈምባቸው ጥቃት16 ኅዳር 2002ረቡዕ፣ ኅዳር 16 2002በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር ህዳር 25 በኛ ህዳር 16 በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች እንዲቆሙ በዓለም ዙሪያ ጥሪ የሚተላለፍበት ዕለት ነው ። በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሚታሰበው ይህ ዕለት በጀርመንም ተመሳሳይ ትኩረት ይሰጠዋል ።https://p.dw.com/p/Kg9vምስል dpaማስታወቂያ ምንም እንኳን በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች በአመዛኙ በደሀዎቹ አገራት ብቻ የሚደርሱ ተደርገው ቢወሰዱም ፣ ችግሩ ግን እንደ ጀርመን ያሉ የበለፀጉ አገራት ሴቶችም የሚጋሩት አሳዛኝ ዕውነታ ነው ። ጀርመን የጥቃት ሰለባ የሆኑ ሴቶችን የሚደግፍ ህግ ያላት ሲሆን በርካታ ማህበራዊ ድርጅቶችም ለተጠቂዎቹ ይቆማሉ ። ፔትራ ኒክሊስ ፣ሂሩት መለሰ ፣ ነጋሽ መሀመድ