የጀርመን-ምርጫ-200217 መስከረም 2002እሑድ፣ መስከረም 17 2002መምረጥ የሚችለዉ የጀርመን ዜጋ ወጥቶ ድምፁን እየሰጠ ነዉ ዛሬ። ተፎካካሪዎቹ እጩዎች መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክልና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየርም መርጠዋል።https://p.dw.com/p/Jq5vምስል APማስታወቂያ አንዳንድ ዜናዎች እንደሚሉት ከሆነ ሜርክል የማሸነፍ እድል አላቸዉ የሚያሳስባቸዉ ከማን ጋ ተጣምሬ መንግስት እመሰርታለሁ የሚለዉ ነዉ። ላለፉት አራት ዓመታት ተጣምሮ አገሪቱን ያስተዳደረዉ የክርስቲያን ዴሞክራት ኅብረትና ሶሻል ዴሞክራት ፓርቲ ለመሆኑ የሥራ ክንውን እንዴት ይገመገማል? ይልማ ኃይለ ሚካኤል፣ ተክሌ የኋላ/ሸዋዬ ለገሠ