የጀርመን ምርጫ እና ፈረንሳይ
ዓርብ፣ መስከረም 12 2010ማስታወቂያ
በተለይም ከጀርመን ጋር የጠነከረ ፖለቲካዊም ሆነ ኤኮኖሚያዊ ግንኙነት ላላት ጎረቤት ሀገር ፈረንሳይ አዲስ አስተዳደር ብሎም ለአዉሮጳ ኅብረት መጻኤ ዕድል ወሳኝነት እንዳለዉ መነገር ጀምሯል። ከፓሪስ ሃይማኖት ጥሩነህ የጀርመኑ ምርጫ ለፈረንሳይ የሚኖረዉን አንድምታ አስመልክታ ተከታዩን ዘገባ ልካልናለች።
ሃይማኖት ጥሩነህ
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ