የጀርመን መከላከያ ሚኒስትር ሥልጣን መልቀቅ22 የካቲት 2003ማክሰኞ፣ የካቲት 22 2003የጀርመን መከላከያ ሚኒስትር የባየርን (ባቬርያ) ክርስቲያን ሶሻል ኀብረት ፓርቲ አባል ካርል ቴዎዶር ትሱ ጉተንበርግ ከአካዳሚ ማዕረጋቸው ጋርhttps://p.dw.com/p/R5MGየተሰናበቱት ካርል ቴዎዶር ትሱ ጉተንበርግ፣ምስል APማስታወቂያተያይዞ በተፈጠረው ይፋ ክርክርና ግፊት ሳቢያ በዛሬው ዕለት ሥልጣናቸውን ለቀዋል ። የጀርመን ፓርላማ ፣ የመንግሥትም መቀመጫ በሆነችው በርሊን የሚገኘውን ዘጋቢያችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን ፣ ተክሌ የኋላ አነጋግሮታል ። ተክሌ የኋላ ሒሩት መለሰ