የጀርመን መንግሥት እርዳታ ለአፍሪቃ ህብረት 20 ኅዳር 2005ሐሙስ፣ ኅዳር 20 2005የጀርመን መንግሥት ለአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ተጨማሪ 30 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ እርዳታ እንደሚሰጥ አስታወቀ ። የህብረቱና የጀርመን መንግሥት ተደራዳሪዎች ለአንድ ሳምንት ያህል ካካሄዱት ስብሰባ በኋላ ዛሬ ይፋ እንደተደረገው እርዳታው ለኮሚሽኑhttps://p.dw.com/p/16sqpየአፍሪቃ ሕብረትምስል DWማስታወቂያ የተለያዩ መርሃ ግብሮች ድጋፍ ይውላል ። ኃሬ በተካሄደው የተጨማሪ እርዳታው የፊርማ ስነስርዓት ላይ የጀርመን መንግስትና የህብረቱ ተወካዮች እንዲሁም በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ተግኝተዋል ። በፊርማው ስነ ስርዓት ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ