የጀርመን መራሂተ መንግስቷ የአፍሪቃ ጉብኝት ፍፃሜ8 ሐምሌ 2003ዓርብ፣ ሐምሌ 8 2003የጀርመን መራሂተ መንግስት ካለፈው ሰኞ እስከ ትናንት በቆየው የአፍሪቃ ጉዞዋቸው ኬንያ፡ አንጎላን እና ናይጀሪያን ጎብኝተዋል።https://p.dw.com/p/Ra3aሜርክል ከኬኒያ ዮንቨርስቲ ተማሪዎች ጋርምስል picture alliance / dpaማስታወቂያሜርክል በሶስቱ ባደረጉት ጉብኝት ለእነዚህ አገሮች ትልቅ አስተዋፅኦ አድርገዋል ብለው ያምናሉ። በዚህም ምክንያት ብዛት ያላቸው የምጣኔ ሀብት ተወካዮች ተካፍለዋል። ነገር ግን የሜርክልን ጉዞ ለሰብዓዊ መብት የሚሟገቱ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ የጀርመን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጭምር አጣጥለውታል። ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ