1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመን መልሶ ውህደት ትውስታ

ዓርብ፣ መስከረም 21 2008

ዛሬ ለጀርመናውያን ፤ ምዕራብ እና ምሥራቅ ጀርመን መልሰው የተዋሐዱበትን 25ኛ ዓመት የሚያከብሩበት ዋዜማ ነው። የጀርመን መዋሀድ ለጀርመናውያን ብቻ ሳይሆን፤ ከጀርመን ውጪ ለሚገኙም ትልቅ ትርጉም አለው ሲሉ

https://p.dw.com/p/1Ghtz
Symbolbild deutsche Wiedervereinigung
ምስል Getty Images/S. Gallup

[No title]

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ኃላፊ ዦን ክሎድ ዩንከር ዛሬ ከብራስልስ ገልፀዋል። «ሰዎች እና ፖለቲካ ፤ ምን ያህል ግንብ እና አጥርን ወደኃላ አስቀርተው ማለፍ እንደሚችሉ የጀርመን የውህደት ምስሎች ያመላክታሉ ሲሉ ዩንከር ተደምጠዋል። ያኔ የጀርመን ግንብ ፈርሶ ምዕራብ እና ምስራቅ ሲቀላቀል የታዘቡ ጀርመናውያንን በርሊን የሚገኘው ወኪላችን አግኝቶ አነጋግሯል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ