1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመንና የፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድኖች ጥንካሬ

ሰኞ፣ ሰኔ 9 2006

በብራዚሉ የዓለም ዋንጫ ውድድር ፤ የጀርመንና የፖርቱጋል ብሔራዊ ቡድኖች፣ ከምድባቸው ባካሄዱት የመጀመሪያው ግጥሚያ ፤ ጀርመን ፖርቱጋልን 4-0 አሸነፈች ። ስለሁለቱ ቡድኖች ሰሞኑን ብዙ ሲጻፍና ሲነገር ሰንብቷል። የእግር ኳስ ባለሙያዎች እንዴት ያዩታል? ቀድሞ

https://p.dw.com/p/1CJNq
ምስል picture-alliance/dpa

ኢትዮጵያ ውስጥ ለዳኘውና አየር መንገድ ክለቦች ይጫዎት የነበረውን ፤ በኮሎኝ ጀርመን ፣ የኢትዮጵያውን የእግር ኳስ ክለብ ያሠለጥን የነበረውን ፣ አሁን በእግር ኳስ ዳኝነት ተሠማርቶ የሚገኘውን አቶ ክንፈ ወልደ መስቀልን አነጋግሬአለሁ። ክንፈ፣ በኮሎኝ ዩንቨርስቲ በኤኮኖሚ ሳይንስ በማስተርስ ዲግሪ የተመረቀ ቢሆንም መተዳደሪያ ያደረገው በትርፍ ጊዜ ማዘውተር የሚወደውን (Hobby) ውን ) ማለትም የእግር ኳስ ስፖርትን ነው። ክንፈን ፣ ጀርመንና ፖርቱጋል ጨዋታ ከመጀመራቸው በፊት ስለጥንካሬና ችሎታቸው በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ተክሌ የኋላ

ኂሩት መለሰ