የጀርመንና የአውሮፓ የአቶም ኃይል ማመንጫዎች ዕጣ
ማክሰኞ፣ ግንቦት 30 2003ማስታወቂያ
በእቅዱ መሰረት አገሪቱ ከአቶም ታገኝ የነበረውን ኃይል የሚተኩ አማራጭ የኃይል ምንጮችን በስፋት ለመጠቀም ታስቧል ። ይሁንና የአቶም ኃይል አጠቃቀም አጥኚዎች እንደሚሉት የጀርመን መንግሥት ያሳለፈው ውሳኔ አንዳንድ ችግሮችን ማስከተሉ አይቀርም ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ጀርመን ከአቶም ኃይል ምንጭ ለመላቀቅ የደረሰችበትን ውሳኔና ሌሌች የአውሮፓ ሃገራት በዚህ ረገድ የሚያራምዱትን አቋም ይመለከታል ።
ሂሩት መለሰ
ተከሌ የኋላ