የጀርመንና የሊቢያ ግንኙነት፣
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 20 2001ማስታወቂያ
ግን ይህ አገሪቱ ከዋሺንግተንና ከአውሮፓ መንግሥታት ጋር መልሳ መቀራረብ ከያዘች ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ያለፈ ታሪክ ሆኗል። በዛሬው ጊዜ የሁለት ወገኑን ግንኙነት ለማስፋፋት የሚደረገው ጥረት እየጠነከረ ሲሄድ ነው የሚታየው። ሊቢያ ዛሬ ኢንዱስትሪ ለመገንባት ባላት ዕቅድ የበለጸገውን ዓለም ዕውቀት የምትፈልገውን ያህል ምዕራባውያን መንግሥታትም በነዳጅ ዘይት ሃብት በታደለችው አገር ጥቅማቸውም ማየታቸው አልቀረም። ግንኙነቱን ለማስፋፋት ከሚጥሩት አውሮፓውያን መንግሥታት መካከል አንዷ ጀርመን ናት፤ ዝርዝሩን ከበርሊን ይልማ ሃ/ሚካኤል! ◄
መስፍን መኮንን
ተክሌ የኋላ፣