የጀርመናዊው የህዝብ እንደራሴ መግለጫ25 ሐምሌ 2003ሰኞ፣ ሐምሌ 25 2003የኢትዮጵያ መንግስት በአሜሪካ ድምጽ ራድዮ የአማርኛው ስርጭት እንዳይቀርቡ የስም ዝርዝራቸውን ለጣቢያው ኃላፊዎች አስተላልፏል ከተባሉት መካከል አንዱ ጀርመናዊው የህዝብ እንደራሴ ቲሎ ሆፕ ናቸው።https://p.dw.com/p/RdTcቲሎ ሆፐምስል DW/Thilo Hoppeማስታወቂያቲሎ ሆፕ በጀርመን የፌዴራዊ ምክር ቤት፡ ቡንድስታግ እንደራሴ ናቸው። እንደተባለው፡ የኢትዮጵያ መንግስት ስማቸውን በርግጥ አስፍሮ ከሆነ ምክንያቱ ያጠያይቃል። ቲሎ ሆፕ ራሳቸው ስሜ በመጥፎ የሚነሳበት ምክንያት ተገቢ አይደለም ይላሉ። ከዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል ጋ ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ልደት አበበ ታቀርበዋለች። ልደት አበበ አርያም ተክሌ