የጀርመናዉያኑ የኳስ ድልና የኢትዮጵያዉያኑ አስተያየት10 ሐምሌ 2006ሐሙስ፣ ሐምሌ 10 2006በጀርመን ሃገር የምንኖር አብዛኞች የዉጭ ሃገር ዜጎች በሃገሪቱ የፈለግነዉን ነገር ስለምናደርግ፤ አብዛኞች የዉጭ ተወላጆች ብንሆንም በዜግነት ጀርመናዊ በመሆናችን ከህዝቡ ጋር ፤ የቡድኑን ማልያ ለብሰን ባንዲራዉን አንግበን ጨዋታዉን በሚገባ በሃሳብ ተካፍለናል፤ አብረን ከቡድኑ ጋር ታመናል።https://p.dw.com/p/1Cednማስታወቂያ ጀርመን ዋንጫዉን በመዉሰዱ በጣም ደስተኛ ሆነናል ይሉን፤ በጀርመን ረዘም ላሉ ዓመታት የኖሩ ኢትዮጵያዉያንን አነጋግረናል። ሙሉ ጥንቅሩን የድምፅ ማድመጫዉን በመጫን ይከታተሉ።