1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመኑ ፕሬዝዳት ሥልጣን መልቀቅ

ዓርብ፣ የካቲት 9 2004

ጀርመን ፕሬዝዳንቷ ሥልጣን ለመልቀቅ ሲገደድባት ሁለት አመት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ቩልፍ ሁለተኛዉ ናቸዉ።ቩልፍ ተክተዋቸዉ የነበሩት ሆርስት ከለር ሥልጣን ለመልቀቅ የተገደዱት አፍቃኒስታን ሥለሠፈረዉ የጀርመን ጦር ተልዕኮ በሰጡት አስተያየት ሰበብ ነበር።

https://p.dw.com/p/145CM
Berlin/ ARCHIV: Bundespraesident Christian Wulff spricht in Schloss Bellevue in Berlin bei einem Empfang im Rahmen der Internationalen Filmfestspiele Berlin (Foto vom 12.02.12). Die Staatsanwaltschaft Hannover bereitet Ermittlungen gegen Bundespraesident Christian Wulff vor. Am Donnerstagabend (16.02.12) beantragte die Ermittlungsbehoerde die Aufhebung der Immunitaet des Staatsoberhaupts wegen des Anfangsverdachts der Vorteilsannahme beziehungsweise Vorteilsgewaehrung. (zu dapd-Text)
ምስል dapd

የጀርመኗ መራሒተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልና የፖለቲካ ተባባሪዎቻቸዉ ዛሬ ሥልጣናቸዉን የለቀቁትን ፕሬዝዳት ክርስቲያን ቩልፍን የሚተካ ፖለቲከኛ እያፈላለጉ ነዉ።የዛሬ ሁለት አመት ግድም በሜርክል ምርጫና ጠንካራ ድጋፍ የፕሬዝዳትነቱን መንበር የያዙት ቩልፍ በሙስና እና ጋዜጠኛን በማስፈራራት ጥፋት ክፉኛ ሲወቀሱና ሲተቹ ነበር።ጀርመን ፕሬዝዳንቷ ሥልጣን ለመልቀቅ ሲገደድባት ሁለት አመት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ቩልፍ ሁለተኛዉ ናቸዉ።ቩልፍ ተክተዋቸዉ የነበሩት ሆርስት ከለር ሥልጣን ለመልቀቅ የተገደዱት አፍቃኒስታን ሥለሠፈረዉ የጀርመን ጦር ተልዕኮ በሰጡት አስተያየት ሰበብ ነበር።ሥለ ቩልፍ ሥንብትና ማንነት የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል አጭር ዘገባ አለዉ።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ