1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመኑ የትብብር ድርጅት የቤቶች ሥራና ግምገማ

ሰኞ፣ ኅዳር 22 2007

የጀርመን ዓለም አቀፉ የትብብር ድርጅት በምህፃሩ GiZ በአዲስ አበባ 11 000 የቁጠባ ቤቶች ያሉት 700 የቁጠባ ህንፃዎች ሰርቶ ጨርሶ ማስረከቡን ይፋ አድርጓል።

https://p.dw.com/p/1Dxn7
GIZ Logo
ምስል picture alliance/dpa

ድርጅቱ ይህንን ስራውን የገመገመበት ስብሰባ ባለፈው ዓርብ እና ቅዳሜ አዲስ አበባ በሚገኘው የ «ገኧተ ኢንስቲትውት» አካሂዷል። በዚሁ ስብሰባ ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ያሰማናል።

 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ