ፖለቲካየዶክትር ማርቆስ ሀኪም ቤት መዘጋት 28 የካቲት 2009ማክሰኞ፣ የካቲት 28 2009የአረና ትግራይ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው ከጥቂት ጊዜ በፊት የተመረጡት ዶክተር ማርቆስ ገሠሠ በመቐለ የከፈቱት አንድ የጤና ማዕከል መዘጋቱን ለዶይቸ ቬለ ገለጹ። የጤና ማዕከሉ ማሟላት የሚገባውን ግዴታ ባለማሟላቱ መዘጋቱን የትግራይ ክልል የጤና ጽህፈት ቤት ቢያስታውቅም፣ ዶክተር ማርቆስ ምክንያቱ ፖለቲካዊ ነው ይላሉ።https://p.dw.com/p/2YmQdምስል DW/Y. GebreegziabherማስታወቂያBer. AA(Tigray health bureau closes a clinic owned by one ARENA member) - MP3-StereoTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ