የዶሃ ጉባኤ ዉጥን24 ኅዳር 2001ረቡዕ፣ ኅዳር 24 2001...ዓለምን ያዳረሰዉ የፋይናንስ ቀዉስ ድሃ አገራትንም መጉዳቱ አይቀርም።https://p.dw.com/p/G8bEጉባኤዉ መክፈቻምስል APማስታወቂያበአሜሪካ የጀመረዉ የፋይናንስ ተቋማት ቀዉስ ዓለምን እያነካካ ነዉ። ቀዉሱ በምጣኔ ሃብት የበለፀጉ አገራትን ሲጎሽም መዘዙ ለአዳጊ ብሎም ለድሃ አገራት መትረፉ እሙን ነዉ። የተመድ ዶሃ ቀጠር ላይ የጠራዉ በርካታ አገራትን ያሰባሰበዉ ጉባኤ አዳጊ አገራት ቀዉሱ የሚያደርስባቸዉን የምጣኔ ሃብት ተፅዕኖ ይመለከታል።