1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የድርቅ እና የምግብ ዋስትና ሁኔታ በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 18 2005

በኢትዮጵያ ስለሚታየው የድርቅ እና የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ጥረትን በሚመለከት በአዲስ አበባ ስብሰባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የዓለም የምግብ ድርጅት የምግብ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን በማረጋገጡ ዘርፍ እያደረገችው ስላለው ጥረት ቀደም ባለ ጊዜ መግለጫ ሰጥቶዋል።

https://p.dw.com/p/18vqV
ምስል picture-alliance/dpa

 ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ