የድሬዳው ጎርፍ ሰለባዎች ምሬት13 ጥቅምት 2004ሰኞ፣ ጥቅምት 13 2004ከዛሬ 5 ዓመት በፊት ድሬዳዋን ባጥለቀለቀው የጎርፍ አደጋ የተጠቁ ወገኖች እስካሁን ድረስ ልዩ ልዩ ችግሮቻቸው እንዳልተፈቱ አስታወቁ ።https://p.dw.com/p/RshAምስል DWማስታወቂያከአደጋው ሰለባዎች አንዳንዶቹ እንደሚሉት እስካሁን ቤት አላገኙም ። ያገኙትም ቢሆኑ የመብራትና የውሐ ችግራቸው አልተቃለለላችውም ። ያነጋገራቸው የድሬዳዋው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል ። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ