የድራማ ቀረፃ በአዲስ አበባ12 ሐምሌ 2005ዓርብ፣ ሐምሌ 12 2005በማዳመጥ መማር የተሰኘው በዶቼቬለ እና በጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትብብር የሚቀርበው አዝናኝ እና ትምህርታዊ ተከታታይ ድራማ 6ኛ ዙር ቀረፃ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።https://p.dw.com/p/19ACSማስታወቂያ