የዴንማርኩ ካርቱን ሰዓሊ ሽልማት4 ጳጉሜን 2002ሐሙስ፣ ጳጉሜን 4 2002ከአምስት ዓመታት በፊት በዴንማርክ አንድ ጋዜጣ ላይ ነብዩ መሐመድን የሚመለከት ካርቱን ምስል በማዉጣት ቁጣን ቀስቅሶ የነበረዉ የካርቶን ስላቅ ሰዓሊ ሽልማት አገኘ።https://p.dw.com/p/P7ybሜርክል ቬስተርጋርድን ሲሸልሙምስል APማስታወቂያየጀርመን የፖስትዳም ጋዜጠኞች ማኅበር በየዓመቱ የሚያዘጋጀዉን የመገናኛ ብዙሃን ሽልማት ለ75ዓመቱ ኩርት ቬስተርጋርድ የሰጠዉ ላሳየዉ ሃሳብ በነጻነት የመግለጽ ድፍረት እንደሆነ ገልጿል። ሰዓሊዉ ሽልማቱን ከመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል እጅ ተቀብሏል። ዩርግ ቫግነር ሸዋዬ ለገሠ፤ ነጋሽ መሐመድ ተክሉ የኋላ