የዳግማዊ አጼ ሚኒሊክ መጽሃፍ ቅዱስ ወደ ኢትዮጽያ መመለስ27 ግንቦት 2002ዓርብ፣ ግንቦት 27 2002ከተሰረቀ ከአስርት አመታቶች በላይ የሆነዉ እና የመቶ አመታት እድሜ ያለዉ የአጼ ሚኒሊክ ጥንታዊ መጽሃፍ ቅዱስ ለኢትዮጽያ መመለሱ ተነገረ።https://p.dw.com/p/NhtFበግዕዝ ቋንቋ የተጻፈዉ መጽሐፍ ቅዱስ፤ምስል APማስታወቂያበግዕዝ ቋንቋ የተጻፈዉ እና ደማቅ የተለያዩ ቀለማት ያሉበት ስዕሎችን ያካተተዉ መጽሃፈ ቅዱስ በአንድ አሜሪካዊ የጥንት እቃዎችን ሰብሳቢ እጅ እንደነበረ ተገልጾአል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ፣ አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ