1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዳርፉር ዉዝግብና መፍትሄዉ

ዓርብ፣ መስከረም 29 2002

የፖለቲካ ውዝግብ የሆነው የዳርፉሩ ቀውስ፣ መፍትኄው ፖለቲካዊ መሆኑ ተነገረ።

https://p.dw.com/p/K3Bk
የዳርፌር ተፈናቃዮችምስል AP

በተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣናት ግምት መሠረት 300,000 ህዝብ ያለቀበትና 2,7 ሚሊዮን ኑዋሪዎች ቀዬአቸውን እየለቀቁ የተሰደዱበት ውዝግብ ፣ እንዴት መፍትኄ ሊገኝለት እንደሚችል፣ የአፍሪቃ ኅብረት የሸምጋዮች ቡድን ጠቁሞአል።

ታደሰ እንግዳው--ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ