የዱር እንስሳ ከፍተኛ ጉባዔ
ሐሙስ፣ መስከረም 19 2009ማስታወቂያ
እንዲሁም የአዉራሪስ ቀንድ ተፈጭቶ በቬትናም እና ቻይና ለባህላዊ መድሐኒትነት በከፍተኛ ደረጃ ጥቅም ላይ ይዉላል። በደቡብ አፍሪቃ በመካሄድ ላይ በሚገኘዉ ዝርያቸዉ ለአደጋ የተጋለጡ የዱር እንስሳትና እጽዋት ዓለም አቀፍ ጉባዔ፤ የዝሆንና መሰል እንስሳት አደን እንዲታገድ፤ አንዳንዶቹም ጠንካራ ቅጣት እንዲጣል በመጠየቅ እየተከራከሩ ነዉ። በዚህ ጉባኤ ላይም ከ2 ሺህ የሚበልጡ ከ180 ሃገራት የተዉጣጡት ተሰብሳቢዎች መገኘታቸዉን የጀርመን የዜና ወኪል DPA አመልክቷል። ደቡብ አፍሪቃ የሚገኘዉ ዘጋቢያችን ዝርዝሩን ልኮልናል።
መላኩ አየለ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ