1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዱር እንስሳት ተዋፅኦ ሕገ ወጥ ንግድ

ሐሙስ፣ የካቲት 23 2009

አዲስ አበባ በሚገኘዉ በዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በተደረገ አንድ ስብሰባ እንደተገለጠዉ የዱር እንስሳትና ተዋፅኦቸዉን ደሕንነት ለመጠበቀ የተደነገገ ዓለም አቀፍ ደንብ በሁሉም ዘንድ መከበር አለበት

https://p.dw.com/p/2YXzO
Äthiopien Addis Abeba Wild Life illegal Trade Submit 02.03.2017
ምስል Getachew Tedla Haile-Giorgis

በአፍሪቃ የዱር እንስሳትና ዉጤቶቻቸዉ ላይ የሚደረገዉን ሕገ-ወጥ ንግድና ዝዉዉርን ለመቆጣጠር መንግሥታት፤ አስጎብኚ ድርጅቶች፤ የአየር መንገድ ሠራተኞችና ኃላፊዎች አበክረዉ እንዲጥሩ የዱር እንስሳ ተቆርቋሪዎች ጠየቁ።አዲስ አበባ በሚገኘዉ በዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በተደረገ አንድ ስብሰባ እንደተገለጠዉ የዱር እንስሳትና ተዋፅኦቸዉን ደሕንነት ለመጠበቀ የተደነገገ ዓለም አቀፍ ደንብ በሁሉም ዘንድ መከበር አለበት። በስብሰባዉ እንደተገለፀዉ የአፍሪቃ የዱር እስሳ ዉጤቶች ወደ ሌላዉ ዓለም ከሚሻገርባቸዉ ስፍራዎች አንዱ የአዲስ አበባዉ ቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ነዉ። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ

 

 

 

 


 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ