የደቡብ ኦሴቲያው ውዝግብ5 ነሐሴ 2000ሰኞ፣ ነሐሴ 5 2000በጆርጂያ ትንኮሳ ሩስያ ድንበር ተሻግራ ደቡብ ኦሴትያ ውስጥ በታንክና በከባድ በአዳፍኔ በወሰደችው የአፀፋ ዕርምጃ የተባባሰው ግጭት ግን አሁንም አልበረደም ።https://p.dw.com/p/EuyUየጆርጅያ ታንክ በደቡብ ኦሴትያምስል APማስታወቂያ ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ግጭቱን እንዲቆም ጥሪ ማስተላለፉን እንደቀጠለ ነው ። የወቅቱ የአውሮፓ ህብረት ሊቀ መንበር ፈረንሳይ ግጭቱን ለማብረድ በዲፕሎማሲያዊው ጥረት ገፍታበታለች ።