የደቡብ ኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ብሶት
ሐሙስ፣ ሐምሌ 26 2004ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ አርባ ምንጭ አካባቢ የሚገኙ አርሶ አደሮች በደል ደርሶብናል ሲሉ አቤቱታቸውን ለሰብአዊ መብት ጉባኤ አቀረቡ ። አርሶ አደሮቹ አለአግባብ ከመሪታቸው መፈናቀላቸውንና ንብረታቸውንም መቀማታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ስለ አቤቱታው የተጠየቀው ገለልተኛው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ስህተቶች እንዲስተካከሉ ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጥሬውን እንደሚያስተላልፍ አስታውቋል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሒሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ