የደቡብ አፍሪቃ የእግር ኳስ ፈንጠዝያ እና የግብር ከፋዩ እዳ
ሰኞ፣ ሐምሌ 5 2002ማስታወቂያ
ግን እየቆየ ተወዳጅነታቸዉ በጆሃንስበር ህዝቡን ከሚቦጠቡጡ ማህበረሰቡን ከሚበክሉ ናይጀርያዉያን የእጽ ነጋዴ እኩል ሆንዋል። በደቡብ አፍሪቃ ትናንት ምሽት ለተጠናቀቀዉ አለም አቀፍ የእግር ኳስ ግጥምያ ዉድድር ፈንጠዝያ ወጭ ሸፋኙ ተቀማጭነቱን በዙሪክ ያደረገዉ ፊፋ ሳይሆን የደቡብ አፍሪቃ ግብር ከፋይ ህዝብ ነዉ። የደቡብ አፍሪቃ የእግር ኳስ ፈንጠዝያ እና የግብር ከፋዩ እዳ በሚል የዶቸ ቬለዉ ሉድገር ሻዶምስኪ የዘገበዉን አዜብ ታደሰ እንዲህ ታቀርበዋለች።
አዜብ ታደሰ፣ ሉድገር ሻዶምስኪ
ተክሌ የኋላ