1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን ውዝግብና የዓለም አብያተ-ክርስቲያናት ጉባኤ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 6 2007

ዋና መሥሪያ ቤቱን ስዊትዘርላንድ ጄኔቫ ያደረገው የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ድርጅት ለደቡብ ሱዳን ግጭት እልባት ሊገን በሚችልበት ጉዳይ ላይ የሚመክር የሁለት ቀናት ጉባኤ በአዲስ አበባ ቤተ-ክህነት በማካሄድ ላይ እንዳለ ተገለጠ።

https://p.dw.com/p/1F7aE
World Council of Churches: Gespräch über Südsudans Bürgerkrieg
ምስል DW/G. Tedla

የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ድርጅት ባቀረበው ጥሪ መሠረት፣ በደቡብ ሱዳን ላይ ለመምከር አዲስ አባባ የተሰባሰቡት የሃይማኖት አባቶች ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች የተውጣጡ መሆናቸውም ተጠቅሷል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ የጉባኤው ዋነና ተዋንያን ከሆኑት መካከል የተወሰኑትን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮልናል።

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ ከታች የሚገኘውን የድምጽ ማጫወቻ ይጫኑ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ