የደቡብ ሱዳን ስደተኞች እና የደቡብ ሱዳን ሬፈረንደም3 ጥር 2003ማክሰኞ፣ ጥር 3 2003ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው የደቡብ ሱዳን ህዝበ ውሳኔ እንደታቀደለት እስከ ቅዳሜ ድረስ ይቀጥላል።https://p.dw.com/p/Qq0dምስል DW/Shingerማስታወቂያየኢትዮጵያ እና የአፍሪቃ ህብረት የደቡብ ሱዳን ልዑክ አሮፕ ዳይናኮል ከዶይቸ ቬለ ጋ ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፡ በኢትዮጵያ የሚገኙት ወደ አስር ሲህ የሚጠጉ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ በተከፈቱ ሶስት የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች በመሄድ በህዝበ ውሳኔው ተሳትፈዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ