የደቡብ ሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ7 ነሐሴ 2007ሐሙስ፣ ነሐሴ 7 2007ደቡብ ሱዳን ውስጥ በሚካሄደው ጦርነት ሳቢያ ፤ በሺ የሚቆጠሩ የሀገሪቱ ዜጎች አሁን ድረስ በጋምቤላ በኩል አድርገው ወደ ኢትዮጵያ በመሰደድ ላይ ይገኛሉ።https://p.dw.com/p/1GFFlምስል DW/Coletta Wanjoyiማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በምህፃሩ UNHCR ወደ 17 000 የሚሆኑ አዲስ እና ነባር ስደተኞችንም ወደ አዲስ የስደተኞች መጠለያ ለማዘዋወር አቅዷል። በክልሉ የድርጅቱ አስተባባሪ ሱሌይማን ማማዱን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ልደት አበበ አርያም ተክሌ