1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን መንግሥት ወቀሣ፣

ሐሙስ፣ መስከረም 29 2007

የደቡብ ሱዳን መንግሥት ፣ ከተቀናቃኙና ተፋላሚው ኃይል ጋር ዕርቀ ሰላም እንዲያወርድ ፤ በኢጋድ ሸምጋይነት የሰላም ውይይት በመካሄድ ላይ ቢሆንም፣ የመንግሥት ለውጥ እንዲደረግ ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ብሪታንያና ኖርዌይ የሚያደርጉትን ጉትጎታ ዋናው ሸምጋይ

https://p.dw.com/p/1DSp3
ምስል Charles Lomodong/AFP/Getty Images

ተቀብለዋል በማለት የሳልቫ ኪር መንግሥት መንቀፉን የውጭ ዜና አውታሮች ማስተጋባታቸው የሚታወስ ነው። የአዲስ አበበው ዘጋቢአችን ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ፣ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን አምባሳደር አኮይ ቦና ማልዋልን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ