የደቡብ ሱዳን ሕዝበ-ዉሳኔና ሥጋቱ
ሐሙስ፣ ጥር 27 2002ማስታወቂያ
በመጪዉ አመት ጥር ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀዉ የደቡብ ሱዳን ሕዝበ-ዉሳኔ አሁንም በርካታ ችግሮች እንደተጋፈጡበት የሱዳን መንግሥትና የደቡብ ሱዳን ባለሥልጣናት እየተነጋገሩ ነዉ።የደቡብ ሱዳን ሕዝብ ግዛቲቱ ነፃ መንግሥት ትሁን የሚለዉን ሐሳብ ይደግፋል ተብሎ እየተጠበቀ ነዉ።ይሁንና የሕዝበ-ዉሳኔዉ ዝግጅትና ሒደት እንቅፋት ይገጥመዋል የሚል ሥጋት አሳድሯል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ የሱዳን ማዕከላዊ መንግሥትና የደቡባዊ ሱዳንን ተወካዮች አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።
Getachew Tedla
Negash Mohammed