የደ.ሱዳን ጦርነትና የሕዝብ ጥያቄ21 ሚያዝያ 2007ረቡዕ፣ ሚያዝያ 21 2007ለደቡብ ሱዳን ሰላም ለማውረድ የሚጥሩ ከተለያዩት የሀገሪቱ ህብረተሰብ የተውጣጡ ተጠሪዎች ትናንት በአዲስ አበባ የሰላም ጥሪ የያዘ ደብዳቤ ለምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን፣ ኢጋድ ሊቀ መንበር አምባሳደር ስዮም አቀረቡ።https://p.dw.com/p/1FHYnምስል DW/G. Tedlaማስታወቂያ የተጠሪዎቹ ቡድን መሪ ዴቪድ ኩት እንዳስረዱት፣ ተጠሪዎቹ ደብዳቤአቸውን ለአደራዳሪው ኢጋድ እና ለሚመለከታቸው ሁሉ ለማቅረብ የወሰኑት ተቀናቃኞቹን ወገኖች ለማቀራረብ በአዲስ አበባ የተካሄዱ የሰላም ድርድሮች ከከሸፉ እና የርስበርስ ጦርነት ሊያበቃ ስለሚቻልበት ጉዳይ ከመከሩ በኋላ ነው። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ