የደርግ ባለስልጣናትና ዕርቀ-ሰላም9 ታኅሣሥ 2003ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 9 2003በእስር ላይ የሚገኙ የቀደሞ የደርግ ባለስልጣናትና ዕርቀ-ሰላም ላይ ያተኮረ ውይይት ቅዳሜ ታህሳስ 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተከናወነ። ውይይቱን ያካሄዱት የሀይማኖት መሪዎች በሀገሪቱ ዕርቅና ሰላም እንዲወርድም ጥሪ አድርገዋል ። መሰል የዕርቅና የሰላም ጥሪ በተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ መደረጉ የሚታወስ ነው።https://p.dw.com/p/QfaVየደርግ ባለስልጣናት ችሎት ፊትምስል APማስታወቂያአብዛኞቹ የደርግ ባለስልጣናት የተፈረደባቸውን የሃያ ዓመታት እስር አገባደው የመፈቻ ሰዓታቸው እንደተቃረበ ይታወቃል። ለዝርዝር ዘገባው ታደሰ እንግዳው