የዮክሬን ተቃውሞ ወዴት ያመራ ይሆን?
ዓርብ፣ ጥር 23 2006ማስታወቂያ
የዓለም አቀፉም ማህበረሰብ በሀገሪቱ ሰላም ለማምጣት የሚያካሂዳቸው የመፍትሄ ውይይቶቹም እስካሁን ፍሬ አላስገኙም። የሀገሪቱ የፀጥታ አስከባሪ መቆጣጠር ያልቻለዉ አመፅ ከቀን ወደቀን እያየለ መምጣቱ ነዉ የሚነገረዉ። የአውሮፓ ህብረት እና ሩስያ የዮክሬኑንን ተቃውሞ ለማርገብ ምን አይነት ሚና ይኖራቸው ይሆን? የዮክሬን ተቃውሞስ ወዴት ያመራል? የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ ዘገባ ልኮልናል።
ገበያው ንጉሴ
ልደት አበበ
ሂሩት መለሰ