የዮርዳኖሱ ንጉሥ ዲስኩር በአውሮፓ ፓርላማ 2 መጋቢት 2007ረቡዕ፣ መጋቢት 2 2007የዮርዳኖስ ንጉሥ ዳግማዊ አብዱላኽ ፣ በሽትራስቡርግ ከተማ በመገኘት ለአውሮፓ ፓርላማ ንግግር አሰምተዋል። ዮርዳኖስ፤ ራሱን IS ወይም ISIS እያለ የሚጠራውን አክራሪና አሸባሪ ቡድን ለመውጋት ፤ ከዓለም አቀፉ ጥምረት ጋር በመቀላቀል ድርሻዋንhttps://p.dw.com/p/1EoqUምስል Reuters/G. Cameronማስታወቂያ በመወጣት ላይ የምትገኝ ሀገር ናት። በተለይ ፣ የአየር ኃይሏ ባልደረባ የነበውን አብራሪ ፤ አክራሪው ቡድን በሚያሠቅቅ ሁኔታ፤ በቁሙ በእሳት አቃጥሎ ከገደለው ወዲህ፤ ዮርዳኖስ የከፈተችውን ጦርነት ይበልጥ አጠናክራ መቀጠሏ ነው የተነገረው። ገበያው ንጉሤ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ