1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩጋንዳዉን አማጺ ቡድን ለማጥቃት የተካሄደ ስብሰባ

ሰኞ፣ ግንቦት 15 2008

ራሱን የጌታ ተከላካይ ጦር (Lord's Resistance Army ) ብሎ የሚጠራዉና በመካከለኛዉ አፍሪቃና በታላላቅ ኃይቅ አዋሳኝ አገሮች አካባቢ የሚንቀሳቀሰዉ ሽምቅ ተዋጊ ጦርን ለመደምሰስ በአፍሪቃ ኅብረት አዳራሽ የጀመሩትን ስብሰባ አጠናቀዋል።

https://p.dw.com/p/1It9G
Afrika Ostafrikanischen Länder diskutieren über Strategien um gegen ugandische Rebellen vorzugehen
ምስል K. Addis Abeba

[No title]

አሸባሪ ቡድን ሲባል የተፈረጀዉና ራሱን የጌታ ተከላካይ ጦር በሚል የሚጠራዉ ሽምቅ ተዋጊ ቡድን አሁንም ከተነሳበት በዩጋንዳና በጎረቤት ሃገሮች ጥቃት እያደረሰ መሆኑ በስብሰባዉ ላይ ተነግሮአል። ራሱን የጌታ ተከላካይ ጦር በሚል የሚጠራዉን ሽምቅ ተዋጊ ጦር በአዲስ እቅድ ለማጥቃት አዲስ አበባ አፍሪቃ ኅብረት የተጠራዉን ስብሰባ የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሐመድ