የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት የሞስኮ ጉብኝት29 ሰኔ 2001ሰኞ፣ ሰኔ 29 2001የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ለሁለት ቀናት ይፋ ጉብኝት ዛሬ ሩስያ መዲና ሞስኮ ገቡ።https://p.dw.com/p/IiHrፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ከነቤተሰባቸው ሞስኮ ሲገቡምስል APማስታወቂያአሜሪካዊው ፕሬዚደንት ከሩስያዊው አቻቸው ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ጋር ጠቃሚ ውይይት እንደሚያካሂዱ ተስፋቸውን ገልጸዋል። ሁለቱ መሪዎች ከሚወያዩባቸው አርዕስት መካከል የኑክልየር ጦር መሳሪያ ቅነሳ፡ በምስራቅ አውሮጳ ይተከል የሚባለው የዩኤስ አሜሪካ ጸረ ጸረ ሚሳይል አውታር፡ አፍጋኒስታን፡ የኃይል ምንጭ ጉዳዮች ጥቂቶቹ ናቸው። ሩዲገር ፓውለርት/ይልማ ኃይለ ሚካኤል/አርያም ተክሌ ነጋሽ መሐመድ