የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት እና የገጠማቸው እክል27 ጥር 2001ረቡዕ፣ ጥር 27 2001አዲሱ የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ያዘጋጁት የኤኮኖሚ ማነቃቂያ ማዕቀፋቸው ከሬፑብሊካውያኑ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው።https://p.dw.com/p/GnBxራሳቸውን ከሹመታቸው ያገለሉት የህግ መወሰኛው ምክር ቤት እንደራሴ ቶም ዳሽልምስል APማስታወቂያፕሬዚደንቱ ማዕቀፍ ያልፍ ዘንድ እንደራሴዎቹን ለማሳመን ጥረት በያዙበት ባሁኑ ወቅት ሁለት የካቢኔ ዕጩዋቻቸው ከግብር ክፍያ ጋር በተያያዘ ምክንያት በትናንቱ ዕለት ራሳቸውን ከሹመቱ አግለለዋል። በተያያዘ ዜናም፡ ፕሬዚደንት ኦባማ ሬፑብሊካውያኑን ጆድ ግሬግን ለንግድ ሚንስትርነት አጭተዋል። ዝርዝሩን ከዋሽንግተን ወኪላችን አበበ ፈለቀ AA,NM